ሰንበት ከሰዓት የሚከተሉትን ጥቅሶች አንብቡ፡-ዘፍ.9፡12-17፤17፡2-12፤ገላ.3፡15-28፤ዘዳ.9፡9፤ዕብ. 10፡11-18፤ዕብ. 9፡15-28
መታሰቢያ ጥቅስ፡- ‹‹ስለዚህም የፊተኛው ኪዳን ሲፀና ህግን የተላለፉትን የሚቤዥሞት ስለሆነየተጠሩትየዘላለምንስርዓትየተስፋቃልእንዲቀበሉእርሱየአዲስኪዳንመካከለኛነው››(ዕብ.9፡15)፡፡
እግዚአብሔርሰብአዊዘርንለማዳንየወሰነውዘለዓለማዊውሳኔበዘመናትሁሉበቃልኪዳኑአማካኝነትተገልጧልና፡፡ምንምእንኳንመጽሀፍቅዱስስለቃልኪዳንቢያወራም(ሮሜ9፡4፤ገላ.4፡24፤ኤፌ.2፡12)የቃልኪዳኑፀጋብቻነው
በትክክልምድነትንለሃጢያተኛውየሚያመጣው፡፡በነርሱመልካምነትየተነሳሳይሆንይህንንምህረትበእምነትለሚጠይቁሁሉበሚሰጠውበየሱስአማካኝነትያገኙትነው፡፡በብዙቁጥር(Plural)ቃልኪዳንንስንጠቀመው(covenants)ማለትእግዚአብሔርበተለያያጊዜናቦታሆነውየሚገኙህዝቦቹንፍላጐትለማሟላትቃልኪዳኑንበመግለጽ
የዘረጋውንየማዳንእቅድእንደገለፀ የሚያብራራ ነው፡፡ ሁልጊዜምቢሆን ብቸኛ ቃል ኪዳንየእግዚአብሔር ዘለዓለማዊው የማዳን ፀጋቃል-ኪዳንነው፡፡
የዚህቃል-ኪዳንእምብርትናማዕከልየጌታፅኑነት፤ታማኝፍቅርይህምፍቀርመጽሀፍቅዱስበዛንጊዜከቃልኪዳኑጋርእኩልአድርጐያስቀምጠውነው(ዘዳ.7፡9፤1ኛነገስት8፡23፤ዳን.9፡4ንይመልከቱ)በዚህቃልኪዳንላይእንደምናየውእግዚአብሔርህዝቦቹህጉንእንዲታዘዙሲጠራቸውእንጂለማዳንእንዲጠብቁትእንዳላዛዘቸውስለዳኑግንፍሬእንዲያፈሩበትእንደጠራቸውእናያለን፡፡ህግእናፀጋበአንድላይተጣምረውሁልጊዜምየእግዚአብሔር ዘላለማዊቃልኪዳን ማዕከል ሆኖውተቀመጠዋል፡፡
የዚህንሳምንትትምህርአጥንተውለግንቦት30ሰንበትተዘጋጁ፡፡
እሁድ ግንቦት 24 2006ዓ.ም
የቃልኪዳንምልክቶች (ዘፍ. 9፡12-17)
ቃልኪዳንበቀላሉሲተነተንበሁለትቡድኖች/አካሎች/መካከልየሚደረግስምምነትሲሆንአንዱወይምሁሉምቡድኖች/አካሎች/በሚገቡትቃልኪዳንይፀናል፡፡ቃልኪዳንየሚደረግባቸውሁለትመሰረታዊዘዴዎችአሉ፡፡በመጀመርያሁለቱአካላትበግንኙነታቸውእናየጋራበሆኑቃል-ኪዳኖቻቸውላይይስማማሉ፡፡ይህምበጋብቻበቢዝነስወይምእቃግዢላይየሚታይስምምነትነው፡፡በሁለተኛደረጃደግሞአንድአካልብቻበራሱተነሳሽነትቃል-ኪዳኖችንናበአንድላይሆነውያልተስማሙባቸውንህጐችበማምጣትሌላኛውንአካልበመጋበዝወደቃልኪዳኑይጠራዋል፡፡ለምሳሌያህልግብርንመክፈልወይምበትምህርትተቋሞችላይለመማርመመዝገብይህንንይገልፃሉ፡፡በሁለቱምአቅጣጫብናየውከሁለቱአንዱአካልቃልኪዳኑንለማፍረስነፃነው፡፡ነገርግንለዚህእርምጃውየሚቀበለውመዘዝአለ፡፡(ለምሳሌየቤትእዳውንመክፈልያቀተውሰው ቤቱን ሲያጣ ግብርን ለመክፈል ፈቃደኛያልሆነ ዜጋ ህግፊት ይቀርባል፡፡
ቃልኪዳኑብዙውንጊዜበአንድምልክት(symbol)አማካኝነትይታተማል፡፡ለምሳሌቤቱንየሚገዛውግለሰብለብድርስምምነትየሚያረጋግጡ ፊርማዎችንከብድርተቋሙ ጋርይፈራረማል፤ይህምሙሉውንክፍያእስኪፈፅምድረስንብረቱየእርሱመሆኑንየሚያስረግጥነው፡፡የሚጋቡሰዎችምበመንግስትበኩልህጋዊባለትዳርመሆናቸውን
የሚያረጋግጥሰነድይሰጣቸዋል፡፡ምልክቱብቻውንቃልኪዳኑ አይደለም፤ ነገር ግንግለሰቡ ለቃል ኪዳኑግዴታ እንዳለበት የሚያመላክተው ይሆናል፡፡
ዘፍ.9፡12-17እና17፡2-12ያለውንአንብቡ፡በመልዕክትናበቃልኪዳንመካከልስላለውልዩነት ይህሁኔታ እንዴት ይገልፅልናል? የእነዚህሁለት ቃል ኪዳኖች ልዩነት ምንድነው?
————————————————————————————
————————————————————————————
ዘፍ.9፡9ላይእግዚአብሔርለፍጥረትሁሉምድርንበውሃጥፋትእንደማያጠፋቃልኪዳንገባ፡፡ቀስተደመናበሰማይላይሲታይሁሉምሰውየእግዚአብሔርንቃልኪዳንያስታውሳል፡፡የግርዛትምልክትምተመሳሳይነትአለውእያንዳንዱአይሁዳዊወንድሲገረዝእግዚአብሔርህዝብንበሙሉበዚህምልክትማረጋገጫነትአማካኝነትመባረኩንየሚያስታውቁበትነው፡፡ከሰብአዊዘርጋርየተደረገአንድቃልኪዳንአለ፡፡በተለይምከእስራኤልህዝቦችጋርከውሃጥፋትበኋላእግዚአብሔርቃልኪዳንሲገባህዝቦቹምንምነገርእንዲያደርጉአልተጠየቁምምክንያቱምቃልኪዳኑየተሰጣቸው ሰዎችበፈፀሙትተግባየተነሳአይደል፡፡ሁለተኛውቃልኪዳንከእስራኤልጋርሲደረግግንየእስራኤልህዝቦችሊፈፅሙት የሚገባየራሳቸውድርሻነበር፡፡
ሰኞ ግንቦት 25 2006 ዓ.ም
የቃልኪዳንተስፋዎች
ቃልኪዳኖችተስፋዎችላይየተመሰረቱናቸው፡፡እርግጥምሁለቱንቃላቶችበማቀያየርልንጠቀማቸውእንችላለንቃልኪዳንበሚደረግበትጊዜያንንቃልኪዳንየገባውግለሰብያለውንቃልለመፈፀምአቅምእንዳለውይጠበቃል፡፡በብሉይኪዳንላይያሉአንዳንድቃል ኪዳኖች በተወሰነ ስራላይ ብቻ የተገደቡ ናቸው (ለምሳሌዘፍ.31፡43-54ተመልከቱ)በያዕቆብናበላባመካከልየነበረውቃልኪዳንበሁለቱማህበረሰቦችመካከልየተላለፈውንየቃል ኪዳንሽግግር የሚያሳይነው፡፡ በምጽጳየተተከለው ሐውልት ሁለቱነገዶችመካከልለተደረገውስምምነትምልክትሆኖየሚያገለግልነው፡፡ስምምነቱንያደረጉት አካላትሲሞቱስምምነታቸውዋጋያጣይሆናል፡፡ሰዎችመካከልእንዳለውእንደዚህጊዜያዊቃልኪዳንሳይሆንያህዌከኖህእናከአብርሃምጋርያደረገውቃልኪዳንለዘላለምፀንቶ የሚኖር ነው፡፡
እንዴትነውገላ.3፡15-28የአብርሃምንቃልኪዳንሰፋባለመልኩአብራርቶያስቀመጠልን?
————————————————————————————-
———————————————————————————–
በመፅሀፍቅዱስውስጥእግዚአብሔርለሰብአዊዘርሁሉተገቢየሆኑአያሌቃልኪዳኖችንገብቷል፡፡ ምድር ሁሉ በውሃ ጥፋት እንደማይጐዳ ቃል ኪዳን ገባ፡፡ አብርሃምን ስናይ ደግሞእግዚአብሔርየሰብአዊዘርበፅድቅያለውንመሻትበማየትበአብርሃምበኩልአህዛብበሙሉእንደሚባረኩቃልኪዳኑን) ሰጠው (ዘፍ. 22፡18)
ምንምእንኳንእግዚአብሔርበሲናየገባውቃልኪዳንለተለዩህዝቦችየነበረቢሆንምነገርግንአለማቀፋዊየሆነይዘትያለውነው፡፡እግዚአብሔርበግልጽእንደተናገረውከባዕድአገር የመጣ ማንኛውም ሰው የተመረጡ ህዝቦች አካልመሆን ይችላል (ለምሳሌ ዘፀ. 12፡48-49)፤የእስራኤል ተልዕኮደግሞ ለአለም የወንጌል ብርሃንእንድትሆንነበር (ዘፀ.19፡5-6)፡፡
ማክሰኞ ግንቦት 26 2006 ዓ.ም
የቃልኪዳኑፅላት/ድንጋይ
ምንምእንኳንቃልኪዳንየተመሰረተውበተስፋቃሎችላይቢሆንምየተስፋቃሎቹከመፈፀማቸውበፊትሊሟሉየሚገባቸውአንዳንድሁኔታዎችአሉ፡፡ የአብርሃምቃልኪዳንወንዶችበሙሉከአብርሃምየተወለዱምይሁኑከእርሱየዘርሃረግየመጡመገረዝእንዳለባቸውይገልፃል፡፡ያሕዌህከእስራኤሎችጋርቃልኪዳንሲገባበፅላቱላይምንአይነትግንኙነትመመስረትእንደፈለገመስፈርቱንነግሯቸዋል(ዘዳ.9፡8-11)ይህመስፈርትእግዚአብሄር ለዘላለምባቋቋመውአስርቱ ትዕዛዛት ውስጥም ተጠብቆተቀምጧል፡፡
ዝርዝርየሆኑቃልኪዳኖችቢኖሩምአስርቱትዕዛዛትግንበአብዛኛው‹‹የቃልኪዳኑፅላት››ተብለውተገልፀዋል(ዘዳ.9፡9)አስርቱትዕዛዛትከእግዚብሔርጋርቃልኪዳንለገቡሰዎችመሰናክልበመሆንሕይወታቸውንበችግርየተሞላለማድረግታስቦየተሰጠሳይሆንየእግዚአብሔርንፍቅርመግለጫበመሆንከጌታጋርየቃልኪዳንግንኙነትለሚያደርጉሰዎችጥቅምን የሚሰጥነው፡፡
እንዴትነውኤር.31፡34እናዕብ.10፡11-18ላይዘላለማዊየሆነውየእግዚአብሔርህግ በአዲስ ኪዳንተገልፆየምናየው?
————————————————————————————-
———————————————————————————–
በሲናተራራላይየተሰጠውየድሮቃልኪዳንእስራኤላውያንናከእነርሱጋርአብረውይኖሩነበሩሁሉአስርቱንትዕዛዛትበመጠበቅታማኝነታቸውንማሳየትአለባቸው፡፡ህጉንከተላለፉሀጢያታቸውይቅርእንዲባልበመሻትየእንስሳትንመስዋዕትያቀርቡነበር፡፡በቀራንዮተራራበተሰጠውአዲስቃልኪዳንአማካኝነትየእግዚአብሔርህዝቦችአስርቱንትዕዛዛትመጠበቅአለባቸው፡፡የሆነውሆኖ፤ግንሐጢያትንሲሰሩበየጊዜውመስዋዕትማቅረብአይጠበቅባቸውም፤ምክንያቱምየሱስሙሉእናፍፁምመስዋእትሆኖላቸዋልና(ዕብ.9፡11-14)አዲሱቃል-ኪዳን ከአሮጌውየተሻለነውምክንያቱምአሁንበእምነትበየሱስመስዋዕትነትአማካኝነትያገኘነውንይቅርታእንጠይቃለን፡፡‹‹አብርሃም፣ቃል-ኪዳንስርስንሆንብቻነውተስፋሊኖረንየሚችለውይህምቃልኪዳንየየሱስክርስቶስንየፀጋቃልኪዳንበእምነትየምናገኝበትነው፡፡››-EllenG.WhiteComments,TheSDABibleCommentary,vol.6,p.1077.
የእግዚአብሔርንህግበልብመጻፍማለትምንማለትነው?እንዴትነውይህየእግዚአብሔርንህግመታዘዝእንዳለብን ከምናስተውለው ሃሳብ የተለየ ሊሆንየሚችለው ?
ረቡዕ ግንቦት 27 2006ዓ.ም
ቃልኪዳንናወንጌል(ዕብ.9፡5፤22)
የመፅሐፍቅዱስቃልኪዳኖችንማፍረስአደገኛየሆነመዘዝአላቸው፡፡ያህዌአብርሃምንማንምያልተገረዘወንድልጅከተመረጡህዝቦችየመለየትእጣእንደሚደርሰውአስጠንቅቆታል(ዘፍ.17፡14)፤በሲናውቃልኪዳንየማይኖሩሁሉእርግማንእንደሚደርስባቸውተናገረ(ዘዳ.27፡11-26)በስተመጨረሻምየቃል-ኪዳኑንህግየጣሱበሙሉበሞትቅጣትይቀጣሉ(ህዝ.18፡4)ለአዲሱቃል-ኪዳንምያለውነገርተመሳሳይነው፡፡የእግዚአብሔርንህግለመጠበቅእንቢያሉሁሉለዘላለምህይወትያላቸውንእድልክደዋል (ሮሜ 6፡23)፡፡
ዕብ.9፡15-28አንብቡ፡፡በነዚህቁጥሮችውስጥወንጌልበምንአይነትመንገድነውየተገለፀው?
————————————————————————————
————————————————————————————
————————————————————————————
ዕብ.9፡15-28የወንጌልታሪክደግሞእንደሚነግረንየሱስየአማኞችንየተስፋ ቃልለማፅናትመጣቁጥር15ላይየየሱስተግባርሲያመላክተንየአዲስኪዳን‹‹መካከለኛ››በእርሱሞትየዘለዓለምጥፋትይጠብቃቸውለነበሩሰዎችየዘለአለምንሕይወትእንደሰጠይገልፅልናል፡፡
ቁጥር16እና17ላይያለውንቃል-ኪዳንየሚለውንሃሳብ(covenent)ኑዛዜ(will)እንደሆነአንዳንድየመጽሐፍቅዱስትርጉሞችያሰቀምጣሉለሁለቱምግንየተጠቀመውየግሪኩቃልተመሳሳይነው፡፡ይህምእሳቤየሱስለእኛሲልመሞቱንይነግረናል፡፡በዚህአውድስርነገሩንስንመለከተውያለክርስቶስቃል-ኪዳንየእያንዳንዳችንንሞትእንደሚፈልግለአማኞችሁሉያስታውሰናል፡፡በዚህየተነሳምሀጢያተኛውሰውበፈሰሰውበክርስቶስደምተሸፍኖነፅቶየእርሱንዳግምመመለስበጉጉትከሚጠባበቁምመካከልይሆናል (ዕብ. 9፡28)
‹‹ፅድቃችንየመርገምጨርቅእንደሆነናየክርስቶስደምብቻከሀጢያትእርኩሰትእንደሚያነፃንየእርሱማንነትምልባችንንእንደሚያድስእናውቃለን››EllenG.whit,stepstoChrist,P.29
እግዚአብሔርራሱበየሱስበኩልስጋሆኖእኛልንወስድየሚገባንንየሀጢያትቅጣትወስደዋል፡፡ ይህስለእግዚአብሔር ባህሪምንየሚነግረንነገርአለው?በማንኛውምሁኔታ ውስጥ ብንሆንበእርሱለምን እንታመናለን?
ሐሙስ ግንቦት 28 2006ዓ.ም
የቃልኪዳን ጥቅሞች (ኤፌ. 2፡6)
በብዙሁኔታዎችሰዎችአስፈላጊየሆነውነገርባይሟላእንኳንየቃልኪዳንተስፋዎቹንመለማመድናማጣጣምይችላሉ፡፡ለምሳሌቤትየገዛግለሰብየቤቱንሙሉክፍያከመክፈሉበፊትበቤቱውስጥየመኖርእድልአለው፡፡ወይምደግሞአንድዜጋግብርመክፈልከመጀመሩበፊትበመንግስትበኩልየሚሰጠውንየህዝብአገልግሎቶችመጠቀምይችላል፡፡ከእግዚአብሔርጋርምቃልኪዳንየገቡሰዎችወደፊትየተሰጣቸውተስፋእውንከመሆኑበፊት የቃልኩዳኑንጥቅሞች ማጣጣም ይችላሉ፡፡
ለምሳሌሰለአስርቱትእዛዛትአስቡ፡፡እነዚህንህጐችበቅንነትመከተልቢችሉምንያህልነውከስቃይናህመምሊተርፉየሚችሉት?ማነውበግሉህጉንበመጣሱየመጣበትንየህሊናጭንቀትያልተለማመደሰው?ከዚህየከፋውደግሞየሚመጣበትስቃይህጉንለጣሰ ሰው ብቻተወሰኖሳይሆንበአብዛኛውከዚህ ሀጢያተኛጋር በቅርበትያሉ ሰዎችንምይጐዳል፡፡
እነዚህጥቅሶችእንደሚነግሩንከየሱስጋርበመስረትነውየቃልኪዳንግንኙነትአማካኝነት አሁን እንኳንእያገኘናቸው የሚገኙ ጥቅሞች ምንድናቸው?
2ኛቆሮ.4፡16-18——————————————————————–
————————————————————————–
1ኛዮሐ.5፡11-13 ——————————————————————-
——————————————————————————
ፊሊ.1፡6 ————————————————————————–
———————————————————————–
ዮሐ.5፡24————————————————————————-
————————————————————————
የሱስበዩሐንስወንጌልላይጠንከርያለቋንቋንይጠቀማል፡፡እርሱንየተቀበሉሁሉ ‹‹ከሞትወደህይወትተሸግረዋል››በማለት(ዮሐ.5፡24)አማኝስለመዳኑሙለበሙሉእርግጠኛነው፤ምንምእንኳንምድራዊቢሆንምእርሱወይምእርስዋከየሱስክርስቶስጋር በሰማያዊስፍራ ተቀምጠዋል (ኤፌ. 2፡6)
አንድሰውእንዲህብሎቢጠይቃችሁስ‹‹ከየሱስጋርአሁንበሰማያዊስፍራመቀመጥማለት ምን ማለት ነው?(ኤፌ.2፡6እንደሚነግረን)? ምን ብለው ይመልሱለታል?ለምን?
ዓርብ ግንቦት 29 2006 ዓ.ም
ተጨማሪጥናት፡-በዚህርዕስ ተጨማሪ መረጃን ማንበብ ከፈለጉ ከኤለንጂ.ኋይትጽሁፍላይ“The CovenantofGrace,”pp.131-137, inGod’samazinggraceን ይመልከቱ
‹‹ይህተመሳሳይቃል-ኪዳንለአብርሃምበተስፋተሰጠውየምድርአህዛብሁሉምበዘርህይባረካሉቃሌንሰምተሃልና(ዘፍ.22፡18)፡፡ይህየተስፋቃልየሚያመላክተውክርስቶስንነው፡፡አብርሃምምአስተውሎታልክርስቶስለሀጢያትይቅርታንስለማድረጉበእርሱላይታመነይህእምነቱነበርፅድቅሆኖየተቆጠረለትለአብርሃምየተሰጠውቃልኪዳንየእግዚአብሔር ህግን ስልጣን ያረጋገጠ ነው . .. ‹‹የአብርሃም ቃል-ኪዳን የፀደቀው በክርስቶስ ደም ነበር ይህም››ሁለተኛ ወይንም ‹‹አዲሱ››ቃልኪዳንተባለምክንያቱምታትሞየነበረውየቃልኪዳንደምየፈሰሰውከመጀመርያው ቃል ኪዳንበኋላ ነው. .. ‹‹የፀጋቃልኪዳንአዲስእውነትአይደለምከጥንትከዘለአለምአንስቶበእግዚአብሔርሀሳብየነበረ ነውና፡፡ ለዚህነውየዘለዓለም ቃልኪዳንተብሎየተጠራው.. .
‹‹ወደአብርሃምቃልኪዳንከመጣንብቻነውተስፋሊኖረንየሚችለውይህቃልኪዳንደግሞበክርስቶስየሱስበእምነትየምናገኘውየፀጋውቃልኪዳንነው››EllenG.white,thefaithIliveby.P.75
የመወያያጥያቄዎች፡-
ዘፀ.31፡16እናኢሳ.56፡4-6ሰንበትለቃልኪዳንበጣምአስፈላጊእንደሆነየሚነግሩንእንዴት ነው? ሕዝ. 20ንም ይመልከቱ፡፡
በተደጋጋሚእንደሚታሰበውከአብርሃምጋርየተደረገውአሮጌውኪዳንየስራቃል-ኪዳንበተቃራኒደግሞአዲስኪዳንየፀጋቃል-ኪዳንነውብሎማሰብስህተቱምንላይነው?የፀጋቃል-ኪዳንብቻእንደተሰጠየሚያረጋግጥጥቅስንከየትማግኘትይችላሉ?ለምንድነውሁልጊዜበፀጋእንጂበስራሊሆንያልቻለው?
ኤፌ.1‹‹የዘላለምቃልኪዳን››ብሎባይጠቅስልንምእነዚህዓረፍተነገሮችእንዴትአድርገውነውእንዲህተብሎስለመጠራቱእንድናስተውልእገዛየሚያደርጉልን?
እግዚአብሔርዳግመኛምድርንበውሃጥፋትእንደሚያጠፋቃልገብቷልይህንንምየተስፋቃልበቀስተደመናአማካኝነትበምልክትአረጋግጦልናል፡፡አንድሰውበኖህጊዜየነበረውጐርፍበዛአካባቢብቻየተወሰነነውቢልይህየእግዚአብሔርንቃልኪዳንምንሊሆንይችላል?ለምንድነውየውሃጥፋቱአለማቀፋዊአይደለምየሚለውሀሳብበመጽሐፍቅዱስእውነትላይየተከፈተዋነኛጥቃትየሆነው?(ከዛጊዜአንስቶእስከአሁንድረስበተወሰኑሰፍራዎችየደረሱትንየጐርፍአደጋዎችተመልከቱ)፡፡የኖህየውሃጥፋትበተወሰነአገርላይብቻየሆነከሆነአሁንላይያሉትበተወሰኑስፍራዎችላይየመጡትየውሃጥፋቶችከእግዚአብሔርየቃልኪዳንተስፋጋርእንዴትአብረውሊሄዱይችላሉ?