በእግዚአብሔር ባሕርይ ላይ እየተደረገ ያለው ዓለም አቀፋዊ ጦርነት

ለዚህ ሳምንት ትምህርት የሚከተሉትን ጥቅሶች ያንብቡ፡- ሕዝ. 28፡12-17፤ ኢሳ. 14፡12-15፤
ኢዮብ 1፡6-12፤ ዘካ. 3፡1-5፤ 1ኛ ዮሐ. 4፡10፤ 2ኛ ጢሞ. 4፡8፤ ሕዝ. 36፡23-27፡፡

‹‹ከመሠዊያውም፡- አዎን ሁሉን የምትገዛ አምላክ ሆይ፣
ፍርዶችህ እውነትና ጽድቅ ናቸው ብሎ ሲናገር
ሰማሁ›› (ራዕይ 16፡7)፡፡

Copyright © 2013 Ethio SDA . All Rights Reserved