ሁነቶች
- July 31, 2014
የአትላንታውኮንፍራራነስ ( ግሬስ (ፀጋ) 2006 ተብሎየተሰየመው) እየቀረበነው (ሐምሌ 24 – 28 ፣ 2006 ዓ.ም). ዝግጁቱምእየተካሄደነው፡፡ይህንንመንፈሳዊጉባኤልዩየሚያደርገውእያንዳነዱክልልየሚያቀርበውየአግልግሎትክፍልጊዜመኖሩነው ( እስካሁንድርስገናካልተነገራችሁበቅርቡትሰማላችሁ)፡፡ከመላውአለምብዙሰወችይጠበቃሉ፡፡ እንደተጠቀሰው ከተለመደው ጊዜ ከሰኔ 10(July 4) የተቀየረበት ምክንያት በአውሮፓ የሚኖሩ ወገኖችን ለማጠቃለል ሲባል ነው፡፡ ከሌሎች ሁነቶች ጋር ግጭት እንዳይፈጥርባችሁ በቀን መቁጠሪያችሁ ይህንን ቀን …